News

05-04-2023
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራርና ሰራተኞች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደንበጫ ፈረስ ቤት እንዲሁም በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከመብራት ኃይል ማርዳ ኤርፖርት እና ዋርካው ዘንዘልማ ምድረገነት እየተገነባ የሚገኘውን አሰፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አማካሪ ኮለኔል አለበል አማረ እና የድርጅቱ ማኔጅመነት አባላትና ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡
የጉብኝቱ ዋና ዓላማ ሰራተኞች እንደ ድርጅት አሁን ተቋሙ…
10-03-2023
የዋርካው ምድረ-ገነት ዘንዘልማ አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሀላፊ አቶ ተስፋለም አድባሩ ገለጹ።

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የዋርካው ምድረ-ገነት ዘንዘልማ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን በፍጥነትና በጥራት አጠናቆ ለማስረከብ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሀላፊ አቶ ተስፋለም አድባሩ ገልጸዋል፡፡ የ3.2 ኪ. ሜትር ርዝማኔ…
16-02-2022
በባህር ዳር ከተማ በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ በአባይ ራስ ቀበሌ እየተገነባ ያለዉ ዋርካዉ ምድረገነት ዘንዘልማ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በጥሩ ሁኔታ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።

መንገዱ 3.2 ኪሎሜትር ርዝማኔ እና የእግረኛ መንገዱን ጨምሮ 30 ሜትር ስፋት ያለዉ ባለመንታ መንገድ ሲሆን በአሁኑ ሰአት የመንገዱ ግንባታ ያለበት ደረጃ 1.3 ኪሎ ሜትር የሚሆነዉ የግንባታዉ ቀኝ ክፍል የቁፋሮ እና አፈሩን የማስወገድ ስራ በመከናወን…
17-12-2021
በፍኖተ ሰላም፣ እንጅባራ፣ ዳንግላና መራዊ ከተሞች በመገንባት ላይ የሚገኙትን የገጠር የሽግግር ማዕከላት አስፓልት መንገድ ስራ በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡

የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚፈልገውን ጥሬ እቃ ምርት የሚመግቡ አራት የገጠር የሽግግር ማዕከላት (Rural transformation centers) በምርትና ምርታማነታቸው በሚታወቁት በፍኖተ ሰላም፣ እንጅባራ፣ ዳንግላና መራዊ ከተሞች በመገንባት ላይ ናቸው።…
22-09-2021
በሽብርተኝነት የተፈረጀው ትህነግ (የትግራይ ህዝብ ነጻ-አውጪ ግንባር) የኢትዮጵያን ዉድቀት ለሚመኙ አንዳንድ የዉጭ ሀገራት ቅጥረኛ በመሆን በክልላችን እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በአስነዋሪ ተግባር ታጅቦ የከፈተውን የሀገር ክህደት፣ የባንዳነት ተግባር እና ጥቃት ለመመከት ሁሉም አካላት የበኩላቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ መንግስት ጥሪ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሰረት የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮችና ሰራተኞችም የክልላችን መንግስት ያቀረበውን…