News

27-12-2023
የዋርካው- ምድረገነት- ዘንዘልማ እና የቅ/ገብርኤል- አዲሱ አስፓልት- ምድረገነት ታክሲ ማዞሪያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ ተስፋለም አድባሩ ገለጹ፡፡

ድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ አጼ ቴወድሮስ ክፍለ-ከተማ እየገነባቸው የሚገኙት የዋርካው- ምድረገነት- ዘንዘልማ እና የቅ/ገብርኤል- አዲሱ አስፓልት- ምድረ-ገነት ታክሲ ማዞሪያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ…
14-12-2023
የድርጅታችን የዋና ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች ድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ እየገነባቸው የሚገኙ የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡

የድርጅታችን የዋና ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች ድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ እየገነባቸው የሚገኙ የዋርካው- ዘንዘልማ፣ የቅዱስ ገብርኤል- አዲሱ አስፓልት- ምድረገነት ታክሲ ማዞሪያ እና የመብራት ሀይል- ማርዳ- ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት የየፕሮጀክቶቹ…
05-12-2023
«ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!» በሚል መሪ ቃል የፀረ ሙስና ቀን በድርጅታችን ተከበረ።

የፀረ ሙስና ቀን በየዓመቱ በህዳር ወር መጨረሻ ይከበራል። በሀገራችንም ሆነ በክልላችን በዘንድሮው ዓመት ለ19 ጊዜ የፀረ ሙስና ቀን እየተከበረ ነው። በድርጅታችንም ዛሬ ህዳር 24 2016 ዓ.ም «ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል» በሚል መሪ ቃል በፓናል ውይይት ተከብሮ ውሏል። ለውይይት መነሻ የሚሆን የመወያያ ሀሳብ…
05-12-2023
የወራቤ - ቦጆ በር አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክትን በተያዘለት በጀት፣ ጊዜና የጥራት ደረጃ ገንብቶ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ ጥሩነህ አዱኛ ገለጹ፡፡

2.77 ቢሊዮን ብር በሆነ በጀት እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ 41.3 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ሲሆን በሁለት ዓመታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተገንብቶ ይጠናቀቃል፡፡ እንደ ፕሮጀክት ኃላፊው ገለጻ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ይህን የአስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት…
26-07-2023
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የ2.777 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ተፈራረመ።

ድርጅታችን የወራቤ ቦዦበር አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን 2,777,252,904.36 ብር በሆነ በጀት ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር ተፈራርሟል።
የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ የፊርማ ስነ ስርዓት የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ መብት አድማስ መካከል ተከናውኗል።…