Awards

R.N. Reference Number Bid Number Company Description
1 አመስድ/ን/አስ/2ዐ1ዐ ዓ.ም -------- ደርባ ላይምና ኬሚካል ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን የሃይድሬትድ ላይም ግሬድ-2 ከድርጅታችሁ ለመግዛት የተስማማን መሆኑ ይታወቃል
2 አመስድ/ን/አስ/2ዐ1ዐ ዓ.ም ተጨማሪ ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ ድርጅታችን ከድርጅታችሁ ትራክተርና በትራክተር የሚሳብ የነዳጅ ቦቴ ከነዲስፔንሰሩ መግዛታችን ይታወቃል፡፡ሆኖም እነዚህን ማሽኖች ተጨማሪ ሁለት በማስፈለጉ ከዚህ በፊት በቀረበልን ቴክኒካል ዝርዝር መግለጫ መሰረት በሸጣችሁልን ዋጋ ማለትም 3,782,774/ሦስት ሚሊየን ሰባት መቶ ሰማኒያ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ሰባ አራት/ ብር እንድትሸጡልን የተለመደ ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡
3 አመስድ/ን/አስ/2ዐ1ዐ ዓ.ም አመስድ 4/2010 ዜታ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ኩባንያ የተለያዩ የፈንጅ እቃዎች አሞኒየም ናይትሬት, የፈንጅ ገመድ ኮርድ 10ግራም, ከምሱር ባለ10ሜትር, ፖወር ጀል ፈንጅ ለመግዛት