ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአደረጃጀት፣ የስያሜ እና የሎጎ ለውጥ ይፋዊ የማስተዋወቂያ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የኮርፖሬሽኑ…
30-10-2025   09:22 AM
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የላቀ ለውጥ እና ሁለንተናዊ ከፍታ ላይ ለመድረስ የሚያስችለውን የአደረጃጀት፣ የስያሜ እና የሎጎ ለውጥ ማድረጉ የካቲት 13/ 2017 ዓ.ም በተካሄደው የማስተዋወቅ እና ስራ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተገልጿል። በመርሀ ግብሩ ንግግር ያደረጉት ዋና ስራ አስፈጻሚው ኮርፖሬሽኑ ከተመሰረተበት…
30-10-2025   09:16 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ወደ ኮርፖሬሽንነት ደረጃ ማደጉን ተከትሎ በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው ዘርፍ ተወዳዳሪ ሆኖ እንዲወጣ የሚያስችለውን አዲስ መዋቅራዊ አደረጃጀት አጸደቀ። 
ድርጅቱ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በሚል ስያሜ ወደ ኮርፖሬሽን ደረጃ ማደጉን ተከትሎ በኮንስትራክሽን…
ድርጅቱ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በሚል ስያሜ ወደ ኮርፖሬሽን ደረጃ ማደጉን ተከትሎ በኮንስትራክሽን…
30-10-2025   09:12 AM
«አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለሌሎች ድርጅቶች ምሳሌ መሆን እንደሚቻል ያስተማረ ድርጅት ነው !» ክቡር አቶ ኃይሌ አበበ የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የአመሥድ ቦርድ ሰብሳቢ
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለሌሎች ድርጅቶች ምሳሌ መሆን እንደሚቻል ያስተማረ ድርጅት ነው ሲሉ…
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለሌሎች ድርጅቶች ምሳሌ መሆን እንደሚቻል ያስተማረ ድርጅት ነው ሲሉ…
30-10-2025   09:07 AM
ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በባህር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጎበኙ።
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በባህር ዳር ከተማ እየገነባው በሚገኘው የኮሪደር ልማት…
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በባህር ዳር ከተማ እየገነባው በሚገኘው የኮሪደር ልማት…
30-10-2025   09:02 AM
«በ2017 በጀት ዓመት ካለፈው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ለማስመዝገብ አቅደን እየሰራን ነው» አቶ መብት አድማስ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ
በ2017 በጀት ዓመት ካለፈው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ለማስመዝገብ አቅደን እየሰራን ነው ሲሉ የአማራ መንገድ ሥራዎች…
በ2017 በጀት ዓመት ካለፈው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ለማስመዝገብ አቅደን እየሰራን ነው ሲሉ የአማራ መንገድ ሥራዎች…