የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ህንጻ እና አስፓልት ግንባታ ፕሮጀክትን ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የአዲስ ህንጻ ግንባታ፣ ነባር ህንጻ እድሳት እና አስፓልት ግንባታ ፕሮጀክትን በኮንትራቱ ከተቀመጠለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ ተስፋለም አድባሩ ገልጸዋል፡፡ ፕሮጀክቱ 3000 ካሬ ሜትር የአስፓልት ንጣፍ፣ አዳዲስ ህንጻዎች ግንባታ…