በሽብርተኝነት የተፈረጀው ትህነግ (የትግራይ ህዝብ ነጻ-አውጪ ግንባር) የኢትዮጵያን ዉድቀት ለሚመኙ አንዳንድ የዉጭ ሀገራት ቅጥረኛ በመሆን በክልላችን እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በአስነዋሪ ተግባር ታጅቦ የከፈተውን የሀገር ክህደት፣ የባንዳነት ተግባር እና ጥቃት ለመመከት ሁሉም አካላት የበኩላቸውን ድጋፍ…
22-09-2021 10:41 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በርካታ የመንገድና ህንጻ ግንባታዎችን ገንብቶ አጠናቋል፤ እየገነባም ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ከገነባቸው እና እየገነባቸው ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካከል የአብዛኛዎቹን የማማከር ስራ የሰራው ደግሞ የአብክመ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ነው፡፡ እኛም…
22-09-2021 10:36 AM
ኢትዮጵያን ማፍረስ በተለይም አማራን ማጥፋት ካልቻለም ማዳከም ዋና ዓላማ አድርጎ እየተውተረተረ የሚገኘው ትህነግ በአማራ እና አፋር ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች ሰላም የመንሳትና የማሸበር እኩይ ድርጊት እየፈጸመ ይገኛል፡፡ ትህነግ ለሶስት አስርት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲዘርፋትና በአለም አደባባይም አንገቷን…
22-09-2021 10:31 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች ለህልውና ማስከበር ዘመቻው ሙሉ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ፡፡
በሽብርተኝነት የተፈረጀው ትህነግ (የትግራይ ህዝብ ነጻ-አውጪ ግንባር) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ሳይታሰብ የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ የህዝብ ደህንነትንና…
በሽብርተኝነት የተፈረጀው ትህነግ (የትግራይ ህዝብ ነጻ-አውጪ ግንባር) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ሳይታሰብ የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ የህዝብ ደህንነትንና…
22-09-2021 10:19 AM
በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው ነባሩ የባህር ዳር ከተማ መነሀሪያ አስፓልት ኮንክሪት ግንባታ እየተጠናቀቀ መሆኑን በፕሮጀክቱ ባደረግነው ምልከታ ለመረዳት ችለናል፡፡ በድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ እየተገነቡ ከሚገኙት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የባህር ዳር ከተማ ነባሩ መነሀሪያ አንዱ ሲሆን ግንባታው…
22-09-2021 10:13 AM
የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ።
ብር 591,816,447.09 በሆነ ዋጋ በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ። በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ አስተዳደር…
ብር 591,816,447.09 በሆነ ዋጋ በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ። በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ አስተዳደር…