የጎንጅ ቆለላ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ የሶስተኛ ወገን ችግር ከተፈታለት በአጭር ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ እንደሚቻል የኘሮጀክት ኃላፊው አስታወቁ፡፡
የኘሮጀክቱ ኃላፊ አቶ ታረቀኝ ተስፋየ ይህንን የገለጹት የመንገድ ግንባታው ያለበትን ደረጃ የመሥክ ምልከታ ላደረገው የድርጅቱ አመራር ነው…