በኮርፖሬሽኑ የERP ሶፍት ዌር ትግበራ ለመጀመር የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የኮርፖሬሽኑ ERP ሶፍት ዌር ቴክኒካል ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ቢራራ ገረመው አስታውቀዋል፡፡ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሚገነባቸውን ፕሮጀክቶች እና አጠቃላይ ሀብቱን በአግባቡ ለማስተዳደርና ይበልጥ…
30-10-2025 09:50 AM
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ክልላችን የሚኮራበት ተቋም ነው ሲሉ የአብክመ ማዕድን ኃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የኮርፖሬሽኑ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኃይሌ አበበ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሌ ይህንን ያሉት የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት እና የዋና ቢሮ ሰራተኞች በተገኙበት የኮርፖሬሽኑ የ2017…
30-10-2025 09:47 AM
የኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ የተከበሩ አቶ ኃይሌ አበበ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕድን ኃብት ልማት ቢሮ እና የኮርፖሬሽናችን ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢን ጨምሮ የስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሁሉም የዋና…
30-10-2025 09:40 AM
በኮርፓሬሽኑ 2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ገምገማ እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ማጠቃለያ ላይ መድረክ እንደ አካል ለስራ አመራር ቦርድ፣ ለኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን የዋንጫ ሽልማት አበርክቷል።
በሌላ በኩል ለተቋሙ ሁለንተናዊ ስኬት መረጋገጥ የጎላ ድርሻ ለነበራቸው…
በሌላ በኩል ለተቋሙ ሁለንተናዊ ስኬት መረጋገጥ የጎላ ድርሻ ለነበራቸው…
30-10-2025 09:37 AM
ትልልቅ የመንገድ፣ ድልድይ እና ሌሎች መሰረተ-ልማት አውታሮችን ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው ኮርፖሬሽኑ አሰራሩን አውቶሜት በማድረግ ይበልጥ ለማዘመንና ውጤታማ ለመሆን የሚያስችለውን ERP ሶፍት ዌር እያስለማ ይገኛል፡፡ ከስራ ባህሪው አንጻር ከፍተኛ ሐብት የሚያንቀሳቅስ እና የሚጠቀም በመሆኑ እንዲሁም ትልልቅ…
30-10-2025 09:35 AM
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት በመጀመሪያዎቹ 6 ወራት ብቻ ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ስራ በመስራት 256 ሚሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን የኮርፖሬሽናችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መብት አድማስ የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለሚዲያ ተቋማት በሰጡት ይፋዊ መግለጫ…