27-12-2023 15:42 PM
የዋርካው- ምድረገነት- ዘንዘልማ እና የቅ/ገብርኤል- አዲሱ አስፓልት- ምድረገነት ታክሲ ማዞሪያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ ተስፋለም አድባሩ ገለጹ፡፡

ድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ አጼ ቴወድሮስ ክፍለ-ከተማ እየገነባቸው የሚገኙት የዋርካው-…
14-12-2023 15:20 PM
የድርጅታችን የዋና ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች ድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ እየገነባቸው የሚገኙ የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡

የድርጅታችን የዋና ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች ድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ እየገነባቸው የሚገኙ የዋርካው- ዘንዘልማ፣ የቅዱስ ገብርኤል- አዲሱ አስፓልት-…
05-12-2023 12:47 PM
«ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!» በሚል መሪ ቃል የፀረ ሙስና ቀን በድርጅታችን ተከበረ።

የፀረ ሙስና ቀን በየዓመቱ በህዳር ወር መጨረሻ ይከበራል። በሀገራችንም ሆነ በክልላችን በዘንድሮው ዓመት ለ19 ጊዜ የፀረ ሙስና ቀን እየተከበረ ነው። በድርጅታችንም ዛሬ ህዳር 24…
05-12-2023 12:39 PM
የወራቤ - ቦጆ በር አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክትን በተያዘለት በጀት፣ ጊዜና የጥራት ደረጃ ገንብቶ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ ጥሩነህ አዱኛ ገለጹ፡፡

2.77 ቢሊዮን ብር በሆነ በጀት እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ 41.3 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ሲሆን…
26-07-2023 14:22 PM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የ2.7 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ተፈራረመ።

ድርጅታችን የወራቤ ቦዦበር አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን 2,777,252,904.36 ብር በሆነ በጀት ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር ተፈራርሟል።
የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ የፊርማ ስነ…
23-06-2023 08:53 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮችና ሰራተኞች በባህዳር ከተማ አስተዳደር ወረብ ቀበሌ በሚገኘው በድርጅቱ አስፓልት ፕላንት ቅጥር ዙሪያ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።

ሰኔ 15 2015 ዓ.ም በተካሄደው የችግኝ ተከላ ሥነ-ስርዓትም የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ የሥራ ሂደት መሪዎችና…