22-09-2021 10:41 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በርካታ የመንገድና ህንጻ ግንባታዎችን ገንብቶ አጠናቋል፤ እየገነባም ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ከገነባቸው እና እየገነባቸው ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካከል የአብዛኛዎቹን የማማከር ስራ የሰራው ደግሞ የአብክመ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ነው፡፡ እኛም የአብክመ መንገድና…
22-09-2021 10:36 AM

ኢትዮጵያን ማፍረስ በተለይም አማራን ማጥፋት ካልቻለም ማዳከም ዋና ዓላማ አድርጎ እየተውተረተረ የሚገኘው ትህነግ በአማራ እና አፋር ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች ሰላም የመንሳትና የማሸበር እኩይ ድርጊት እየፈጸመ ይገኛል፡፡ ትህነግ ለሶስት አስርት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲዘርፋትና በአለም አደባባይም አንገቷን…
22-09-2021 10:31 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች ለህልውና ማስከበር ዘመቻው ሙሉ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ፡፡

በሽብርተኝነት የተፈረጀው ትህነግ (የትግራይ ህዝብ ነጻ-አውጪ ግንባር) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ሳይታሰብ የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ የህዝብ ደህንነትንና…
22-09-2021 10:13 AM
የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ።
ብር 591,816,447.09 በሆነ ዋጋ በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ። በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ አስተዳደር…
22-09-2021 10:09 AM
የኮሬ አዲስ ዓለም አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጅክቱ ሀላፊ አቶ ታረቀኝ ተስፋየ ገልጸዋል። በጥቅሉ 10.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት እና በገጠርና በከተማ በቅደም ተከተል ከ 7-14 ሜትር ስፋት ያለውን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርብ…
22-09-2021 10:04 AM
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ ስርዓቱ ዛሬ የካቲት 12 2012 ዓ.ም ሲከናወን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅኔር ሀብታሙ ተገኘ፣ ምክትል ዳይሬክተሮች አቶ ሲሳይ በቀለ እና…