ኮርፖሬሽኑ ለወራቤ ቦዥባር አስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ዘመናዊ እና ትልቅ የማምረት አቅም ያለው አዲስ አስፋልት ፕላንት ግዥ በመፈጸም ለስራ ዝግጁ ማድረጉን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ እንዳለው ደጉ ገልጸዋል። የወራቤ ቦዥባር አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት የአካባቢው ማህበረሰብ በጉጉት የሚጠብቀው ፕሮጀክት እንደመሆኑ…
30-10-2025 10:13 AM
ኮርፖሬሽኑ በክልሉ መንግስት ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 214/2016 ዓ.ም መሰረት ወደ ኮርፖሬሽን ደረጃ ሲያድግ የንግድ ምልክት ወይም ሎጎ ለውጥ ማድረጉ የሚታወስ ነው። ኮርፖሬሽኑ የንግድ ምልክቱን በኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በማስመዝገብ ባለቤትነቱን ለማረጋገጥ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቶ…
30-10-2025 10:09 AM
በ2018 በጀት ዓመት ካለፉት አመታት የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ አቅደው እየሰሩ መሆኑን የደንበጫ -ፈረስቤት - ሰቀላ እና ቢቡኝ አገናኝ አስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ኃላፊ አቶ ዳኛው ምንባለ ገልጸዋል። የፕሮጀክት ኃላፊው እንደገለፁት በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ዓመታት በአጠቃላይ ከተሰራው ስራ በላይ…
30-10-2025 10:05 AM
የኮርፓሬሽኑ ዲዛይን ዝግጅት እና ውል አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራራ ገረመው የ2017 ዓ.ም አፈፃፀምን እና የበጀት ዓመቱን ዕቅድ ለፕሮጀክቱ አመራርና ሰራተኞች አቅርበዋል። በውይይት መድረኩ በዋና ሥራ አስፈፃሚ ማዕረግ የዋና ሥራ አስፈፃሚ አማካሪ ኮለኔል አለበል እና ሌሎች የማኔጅመንት አባላት…
30-10-2025 10:01 AM
የኮርፓሬሽኑ ፕላንና ቢዝነስ ዲቨሎፕመት ዳይሬክተር አቶ ተገኘ ወርቁ ግልጽ በሆነ መልኩ ለመድረኩ የሚመጥን አጭርና ገላጭ ሰነድ ለተሳታፊዎች አቅርበዋል። በውይይት መድረኩ የኮርፓሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጅነር መብት አድማስ፣ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ገበያው መንግስቴን ጨምሮ የማኔጅመንት አባላት…
30-10-2025 09:57 AM
የፕሮጀክቱን አስፖልት መንገድ ሥራን በወቅቱ ለማንጠፍ በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ከተሟሉ ዋና ዋና ግብዓቶች ውስጥ አዳዲስ ዘመናዊ አስፖልት ፕላንት፣ ዘመናዊ ክሬሸር ፣ አስፓልት ፔቨር እና ሌሎች ለመንገድ ግንባታው ወሰኝ የሆኑ ግብዓቶች ተሟልተዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ቢትመን፣ የአስፓል ንጣፍ…