30-04-2024 08:02 AM
የወራቤ ቦጆበር አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ማጠናቀቅ እንዲቻል የሶስተኛ ወገን ችግሮች እንዲፈቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን ፕሮጀክቱ አስታወቀ፡፡

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በአሁኑ ሰዓት እየገነባቸው ከሚገኙ የአስፓልት መንገድ ስራ…
30-04-2024 07:51 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ፡፡

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የድርጅታችን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መብት አድማስን ጨምሮ የማኔጅመንት አባላት እና ሁሉም የዋና ቢሮ…
14-02-2024 10:12 AM
የመብራት ሃይል- ማርዳ ቀለም- ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ጥሩ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የፕሮጀክቱ ኃላፊ ገለጹ፡፡

የመብራት ሃይል- ማርዳ ቀለም- ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ጥሩ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ አባይነህ ደሳለኝ…
14-02-2024 09:09 AM
''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ለድርጅታችን የዋና ቢሮ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናው ሀብት የመፍጠር ጉዟችን፤ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቪስ ለመገንባት በተደረገው ጥረት የመንግሥት ሠራተኛው ሚና…
10-02-2024 08:16 AM
ድርጅታችን የተከዜ ድልድይ ፕሮጀክት ግንባታን በይፋ ጀመረ።

ድርጅታችን የተከዜ ድልድይ የሰብ ስትራክቸር ስራዎችን ብር 256,140,691.61 በሆነ በጀት ለመገንባት ስምምነት ፈጽሞ ግንባታውን በይፋ ጀምሯል። ከሰሀላ ሰየምት ወረዳ ከተማ 45 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገነባው የተከዜ ድልድይ…
30-12-2023 09:15 AM
ያለፈውን በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም በያዝነው በጀት ዓመትም ለማስቀጠል እየተሰራ መሆኑን የድርጅታችን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መብት አድማስ ገለጹ፡፡

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በአሁኑ ሰዓት ድርጅታችን ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የፕሮጀክቶችን አፈጻጸም በተመለከተ ለብዙሐን መገናኛ…