በኮርፓሬሽኑ 2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ገምገማ እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ማጠቃለያ ላይ መድረክ እንደ አካል ለስራ አመራር ቦርድ፣ ለኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን የዋንጫ ሽልማት አበርክቷል።

photo of Mr. Mebit
በኮርፓሬሽኑ 2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ገምገማ እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ማጠቃለያ ላይ መድረክ እንደ አካል ለስራ አመራር ቦርድ፣ ለኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን የዋንጫ ሽልማት አበርክቷል።

በሌላ በኩል ለተቋሙ ሁለንተናዊ ስኬት መረጋገጥ የጎላ ድርሻ ለነበራቸው ለኮርፖሬሽኑ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ለአቶ ኃይሌ አበበ እና ለኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መብት አድማስ እንዲሁም ለቀድሞው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ጥላሁን ማህሪ ለእያንዳንዳቸው ልዩ የክብር ሽልማትም አበርክቷል።

በመጨረሻም ሰራተኛ ማህበሩ ለቀድሞው የሰራተኛ ማህበር ሊቀ መንበር ለነበሩት አላዩ አለባቸው ሽልማት በማበርከት ልዩ የዕውቅና ፕሮግራሙ ተጠናቋል።
RECOGNITION