ኮርፖሬሽኑ በክልሉ መንግስት ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 214/2016 ዓ.ም መሰረት ወደ ኮርፖሬሽን ደረጃ ሲያድግ የንግድ ምልክት ወይም ሎጎ ለውጥ ማድረጉ የሚታወስ ነው። ኮርፖሬሽኑ የንግድ ምልክቱን በኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በማስመዝገብ ባለቤትነቱን ለማረጋገጥ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቶ በብቸኝነት ለመጠቀም የሚያስችለውን የባለቤትነት መብት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ማግኘት ችሏል።
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
ነገን እንገነባለን !!!
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
ነገን እንገነባለን !!!