News

23-06-2023
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮችና ሰራተኞች በባህዳር ከተማ አስተዳደር ወረብ ቀበሌ በሚገኘው በድርጅቱ አስፓልት ፕላንት ቅጥር ዙሪያ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።

ሰኔ 15 2015 ዓ.ም በተካሄደው የችግኝ ተከላ ሥነ-ስርዓትም የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ የሥራ ሂደት መሪዎችና የዋናው ቢሮ ሰራተኞች ተገኝተዋል። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ መብት አድማስ በዕለቱ የተከናወነው የችግኝ ተከላ ስነ ስርዓት ፕሮጀክቶቻችን በሚገኙበት አካባቢ…
25-05-2023
የመብራት ሃይል- ማርዳ ቀለም- ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

ድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነባው የመብራት ሃይል- ማርዳ ቀለም- ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት በጥሩ አፈጻጸም ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ አባይነህ ደሳለኝ ገልጸዋል፡፡

የሚገነባው መንገድ 8.5 ኪ.ሜ ርዝመት እና 40 ሜትር ስፋት ያለው ዘመናዊ የሆነ የመኪና፣…
25-05-2023
የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ከ591 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ በጀት በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሀላፊ አቶ መሳይ ሰጣርጌ ገልጸዋል።

ይህን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በፍጥነት ለማጠናቀቅ የድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች እና…
24-05-2023
የደንበጫ- ፈረስ ቤት- ሰቀላ እና ቢቡኝ አገናኝ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማንጠፍ ስራ ለመጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ ነው፡፡

እየተጠናቀቀ በሚገኘው በጀት ዓመት በፕሮጀክቱ የተሻለ አፈጻጸም የተመዘገበ ሲሆን አስፓልት የማንጠፍ ስራ ለመጀመር የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኙ ተገልጧል፡፡
በፕሮጀክቱ የቆረጣና ሙሊት ስራዎች በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ የተገለጸ ሲሆን…
05-04-2023
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራርና ሰራተኞች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደንበጫ ፈረስ ቤት እንዲሁም በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከመብራት ኃይል ማርዳ ኤርፖርት እና ዋርካው ዘንዘልማ ምድረገነት እየተገነባ የሚገኘውን አሰፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አማካሪ ኮለኔል አለበል አማረ እና የድርጅቱ ማኔጅመነት አባላትና ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡
የጉብኝቱ ዋና ዓላማ ሰራተኞች እንደ ድርጅት አሁን ተቋሙ…