የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኘሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት በመጡ አሰልጣኞች ከመስከረም 7-14/2011 ዓ.ም ከ130 በላይ ለሚሆኑ የድርጅቱ አመራሮች፣ የምህንድስና ባለሙያዎች እና ድጋፍ ሰጭ ሙያተኞች በኘሮጀክት ማኔጅመንት (Construction Procurement and Building…