05-12-2023 12:43 PM
«ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!» በሚል መሪ ቃል የፀረ ሙስና ቀን በድርጅታችን ተከበረ።

የፀረ ሙስና ቀን በየዓመቱ በህዳር ወር መጨረሻ ይከበራል። በሀገራችንም ሆነ በክልላችን በዘንድሮው ዓመት ለ19 ጊዜ የፀረ ሙስና ቀን እየተከበረ ነው። በድርጅታችንም ዛሬ ህዳር 24…
05-12-2023 12:35 PM
የወራቤ - ቦጆ በር አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክትን በተያዘለት በጀት፣ ጊዜና የጥራት ደረጃ ገንብቶ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ ጥሩነህ አዱኛ ገለጹ፡፡

2.77 ቢሊዮን ብር በሆነ በጀት እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ 41.3 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ሲሆን…
26-07-2023 13:28 PM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የ2.777 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ተፈራረመ።

ድርጅታችን የወራቤ ቦዦበር አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን 2,777,252,904.36 ብር በሆነ በጀት ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር ተፈራርሟል።
የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ የፊርማ ስነ…
23-06-2023 08:33 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮችና ሰራተኞች በባህዳር ከተማ አስተዳደር ወረብ ቀበሌ በሚገኘው በድርጅቱ አስፓልት ፕላንት ቅጥር ዙሪያ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።

ሰኔ 15 2015 ዓ.ም በተካሄደው የችግኝ ተከላ ሥነ-ስርዓትም የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ የሥራ ሂደት መሪዎችና…
25-05-2023 10:54 AM
የመብራት ሃይል- ማርዳ ቀለም- ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

ድርጅታችን በባህር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነባው የመብራት ሃይል- ማርዳ ቀለም- ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት በጥሩ አፈጻጸም ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የፕሮጀክቱ ኃላፊ…
25-05-2023 08:01 AM
የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ከ591 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ በጀት በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ መሆኑን…