24-05-2023 10:30 AM
የደንበጫ- ፈረስ ቤት- ሰቀላ እና ቢቡኝ አገናኝ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማንጠፍ ስራ ለመጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ ነው፡፡

እየተጠናቀቀ በሚገኘው በጀት ዓመት በፕሮጀክቱ የተሻለ አፈጻጸም የተመዘገበ ሲሆን አስፓልት የማንጠፍ ስራ ለመጀመር…
05-04-2023 14:26 PM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራርና ሰራተኞች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደንበጫ ፈረስ ቤት እንዲሁም በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከመብራት ኃይል ማርዳ ኤርፖርት እና ዋርካው ዘንዘልማ ምድረገነት እየተገነባ የሚገኘውን አሰፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ…
05-04-2023 14:26 PM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራርና ሰራተኞች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደንበጫ ፈረስ ቤት እንዲሁም በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከመብራት ኃይል ማርዳ ኤርፖርት እና ዋርካው ዘንዘልማ ምድረገነት እየተገነባ የሚገኘውን አሰፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ…
10-03-2023 13:57 PM
የዋርካው ምድረ-ገነት ዘንዘልማ አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሀላፊ አቶ ተስፋለም አድባሩ ገለጹ።

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የዋርካው ምድረ-ገነት ዘንዘልማ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ…
16-02-2022 15:05 PM
በባህር ዳር ከተማ በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ በአባይ ራስ ቀበሌ እየተገነባ ያለዉ ዋርካዉ ምድረገነት ዘንዘልማ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በጥሩ ሁኔታ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።

መንገዱ 3.2 ኪሎሜትር ርዝማኔ እና የእግረኛ መንገዱን ጨምሮ 30 ሜትር ስፋት ያለዉ ባለመንታ…
17-12-2021 10:30 AM
በፍኖተ ሰላም፣ እንጅባራ፣ ዳንግላና መራዊ ከተሞች በመገንባት ላይ የሚገኙትን የገጠር የሽግግር ማዕከላት አስፓልት መንገድ ስራ በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡

የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚፈልገውን ጥሬ እቃ ምርት የሚመግቡ አራት የገጠር የሽግግር ማዕከላት (…