28-02-2020 09:59 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በክልሉ የመጀመሪያ ደረጃ ካይዘንን እየተገበሩ ከሚገኙ የልማት ድርጅቶች በመጀመሪያ ደረጃ የካይዘን ስራ አመራር ፍልስፍና ትግበራ ምዘና 1ኛ በመውጣት በኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት በኩል የእውቅና ሽልማት አገኘ።

የእውቅና ሽልማቱ ድርጅቱ የሁለተኛ ደረጃ ካይዘን…
28-02-2020 09:58 AM
የውይይት ኘሮግራሙ የጀመረው የዳንግላ ጃዊ የጠጠር መንገድ ሥራ ኘሮጀክትን በመጎብኘት ነበር፡፡ የውይይቱ ተሣታፊዎች የጉብኝት ኘሮግራሙን አጠናቀው እንደተመለሱ የኘላንና ቢዝነስ ደቨሎኘመንት ደጋፊ የሥራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አያልነህ ገሰሰ የድርጅቱን የ6 ዓመት የእድገት ጉዞን አቅርበዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት…
27-02-2020 18:06 PM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለ 235 የድርጅቱ ሰራተኞች ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 3 2011 ዓ.ም በሁለት ዙር በዳንግላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ካይዘን ስልጠና ሰጠ። ድርጅቱ ስልጠናውን የሰጠው የመጀመርያ ደረጃ ካይዘን ስልጠና ላልወሰዱ ሰራተኞች ነው። ድርጅቱ በ 2010 በጀት ዓመት የካይዘንን መርህ…