01-03-2020 15:58 PM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የኮሬ አዲስ አለም አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክትን ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራረመ።

ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ…
01-03-2020 14:45 PM
የድርጅታችን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት እና የአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ማኔጅመንት አባላት ድርጅታችን እየገነባቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የቦርድ አባላት፣ የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ሃላፊዎች እና የማኔጅመንት…
የውይይት ኘሮግራሙ የጀመረው የዳንግላ ጃዊ የጠጠር መንገድ ሥራ ኘሮጀክትን በመጎብኘት ነበር፡፡ የውይይቱ ተሣታፊዎች የጉብኝት ኘሮግራሙን አጠናቀው እንደተመለሱ የኘላንና ቢዝነስ ደቨሎኘመንት ደጋፊ የሥራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አያልነህ ገሰሰ የድርጅቱን የ6 ዓመት የእድገት ጉዞን አቅርበዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት…
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የሔራን የበጎ አድራጐት ማህበር ለሚንከባከባቸው 37 ህፃናትና ወጣቶች 106, 798 ብር ወጭ በማድረግ የትምህርት ቁሣቁስ (ቦርሣ፣ የጽሀፈት መሣሪያ፣ አልባሣት፣ጫማ) ና 18.5 ኩንታል የፊኖ ዶቄት በአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከዳንግላ ጃዊ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር በፕሮጀክቱ አፈጻጸም ዙሪያ ህዳር 8 2011 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ ውጤታማ የምክክር መድረክ አካሄደ።

በውይይቱ የተሳተፉ የመንገዱ ተጠቃሚዎች ድርጅቱ እያካሄደ ያለውን የመንገድ ግንባታ እንቅስቃሴ በአካል…
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለ 235 የድርጅቱ ሰራተኞች ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 3 2011 ዓ.ም በሁለት ዙር በዳንግላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ካይዘን ስልጠና ሰጠ። ድርጅቱ ስልጠናውን የሰጠው የመጀመርያ ደረጃ ካይዘን ስልጠና ላልወሰዱ ሰራተኞች ነው። ድርጅቱ በ 2010 በጀት ዓመት የካይዘንን መርህ…