17-05-2024 09:31 AM
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ህንጻ እና አስፓልት ግንባታ ፕሮጀክትን ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የአዲስ ህንጻ ግንባታ፣ ነባር ህንጻ እድሳት እና አስፓልት ግንባታ ፕሮጀክትን በኮንትራቱ ከተቀመጠለት ጊዜ…
16-05-2024 14:51 PM
እንደ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ያለ ተቋራጭ ማግኘት እድለኝነት ነው ሲሉ የአሊቾ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መሀመድ አህመድ ገለጹ፡፡

እንደ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ያለ ተቋራጭ ማግኘት እድለኝነት ነው ሲሉ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን የአሊቾ ወረዳ…
30-04-2024 14:49 PM
የወራቤ ቦጆበር አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አፈጻጸም በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን የአሊቾ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አማን ከድር ገለጹ፡፡

ዋና አስተዳዳሪው አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በመጀመሪያ ወደ ፕሮጀክቱ እንደገባ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት…
30-04-2024 08:19 AM
155 ሜትር ርዝማኔ ያለውን የተከዜ ቤሊብሪጅ ግንባታ ተጠናቀቀ ::

በዋግኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በዝቋላ እና ሰሃላ ሰየምት ወረዳዎች መካከል 155 ሜትር ርዝማኔ ያለውን የተከዜ ቤሊብሪጅ ግንባታን ከኮትራት ጊዜው ቀድሞ መጠናቀቁን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ መብት አድማስ ተናገሩ…
30-04-2024 08:02 AM
የወራቤ ቦጆበር አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ማጠናቀቅ እንዲቻል የሶስተኛ ወገን ችግሮች እንዲፈቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን ፕሮጀክቱ አስታወቀ፡፡

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በአሁኑ ሰዓት እየገነባቸው ከሚገኙ የአስፓልት መንገድ ስራ…
30-04-2024 07:51 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ፡፡

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የድርጅታችን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መብት አድማስን ጨምሮ የማኔጅመንት አባላት እና ሁሉም የዋና ቢሮ…