የኮሬ አዲስ ዓለም አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጅክቱ ሀላፊ አቶ ታረቀኝ ተስፋየ ገልጸዋል። በጥቅሉ 10.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት እና በገጠርና በከተማ በቅደም ተከተል ከ 7-14 ሜትር ስፋት ያለውን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርብ…
22-09-2021 10:04 AM
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ ስርዓቱ ዛሬ የካቲት 12 2012 ዓ.ም ሲከናወን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅኔር ሀብታሙ ተገኘ፣ ምክትል ዳይሬክተሮች አቶ ሲሳይ…
22-09-2021 10:00 AM
በአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የተገነባው የኢንዱስትሪ ፓርኩ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ በአይነቱ የተለየ እጅግ ውስብስብ እና ከዚህ ቀደም በሀገር ደረጃ እንኳን ያልተለመዱ አዳዲስ ቴክኖሎጅዎች የተተገበሩበት እንደነበር የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ ተወካይ ሀላፊ አቶ በላንተ ፀጋየ ይናገራሉ።…
22-09-2021 09:53 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት አባላት የ2012 እቅድ አፈጻጸምን መነሻ ያደረገ ግምገማ አዘል ስልጠና ከመስከረም 19 እስከ 23 2013 ዓ.ም ሰጥቷል።
ግምገማው በድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስማማው አለማየሁ የተመራ ሲሆን በሎጅስቲክስ ዘርፍ…
22-09-2021 09:46 AM
ለድርጅታችን የገልባጭ መኪና፣ የውሀ ቦቲ፣ ኬሬር ትራክ እና ሎቤድ ኦፕሬተሮች በጂ ፒ ኤስ /GPS/ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዛሬ መስከረም 05 2013 ዓ.ም እየተሰጠ ነው። ስልጠናው እየተሰጠ ያለው በድርጅታችን ሎጅስቲክስ ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሞላ ባይሌ እና…
22-09-2021 09:41 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ፈጣን እድገትና የተሻለ ለውጥ ማስመዝገብ የቻለ የክልላችን ተቋም ነው ሲሉ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መጋቢያው ጣሰው ተናገሩ። የክልሉን የመሰረተ ልማት…