24-05-2023 10:23 AM
የደንበጫ- ፈረስ ቤት- ሰቀላ እና ቢቡኝ አገናኝ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማንጠፍ ስራ ለመጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ ነው፡፡

እየተጠናቀቀ በሚገኘው በጀት ዓመት በፕሮጀክቱ የተሻለ አፈጻጸም የተመዘገበ ሲሆን አስፓልት የማንጠፍ ስራ ለመጀመር…
10-03-2023 13:25 PM
የዋርካው ምድረ-ገነት ዘንዘልማ አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሀላፊ አቶ ተስፋለም አድባሩ ገለጹ።

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የዋርካው ምድረ-ገነት ዘንዘልማ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ…
28-02-2022 14:15 PM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የ2014 በጀት ዓመት የፕሮጀክቶች የ6 ወር ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ

በግምገማው የሁሉም ኘሮጀክቶች የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በኮንስትራክሽን ዋና የሥራ ሂደት በኩል ቀርቦ ግምገማ አዘል ውይይት ተደርጐበታል፡፡
በመድረኩም የድርጅቱ ኮር አመራር…
28-02-2022 13:44 PM
በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው የደብረ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ 85 ከመቶ በላይ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የደብረ ማርያም መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ማስተማር ስራ እንቅፋት የሚሆን ዘርፈ ብዙ ችግር ካለባቸው ትምህርት ቤቶች መካከል…
16-02-2022 15:11 PM
የቡሬ እና የ4ቱን የገጠር የሽግግር ማዕከላት አስፓልት ግንባታ ኘሮጀክቶች ወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴ የተመለከተ ውይይት ተካሄደ፡፡

የቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪካል ሥራዎችን እና የ4ቱን የገጠር ሽግግር ማዕከላት / እንጅባራ፣ ፍ/ሰላም፣ ዳንግላ፣መራዊ/ አስፓልት ግንባታ ኘሮጀክቶች የሥራ…
16-02-2022 15:09 PM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች 69.8 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን የደንበጫ ፈረስ ቤት ሰቀላ አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡

በጉብኝቱ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስማማው ዓለማየሁን ጨምሮ ሌሎች የኮር አመራር አባላት ተገኝተው…