ለድርጅታችን የገልባጭ መኪና፣ የውሀ ቦቲ፣ ኬሬር ትራክ እና ሎቤድ ኦፕሬተሮች በጂ ፒ ኤስ /GPS/ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዛሬ መስከረም 05 2013 ዓ.ም እየተሰጠ ነው። ስልጠናው እየተሰጠ ያለው በድርጅታችን ሎጅስቲክስ ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሞላ ባይሌ እና…
22-09-2021 09:46 AM
ለድርጅታችን የገልባጭ መኪና፣ የውሀ ቦቲ፣ ኬሬር ትራክ እና ሎቤድ ኦፕሬተሮች በጂ ፒ ኤስ /GPS/ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዛሬ መስከረም 05 2013 ዓ.ም እየተሰጠ ነው። ስልጠናው እየተሰጠ ያለው በድርጅታችን ሎጅስቲክስ ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሞላ ባይሌ እና…
22-09-2021 09:41 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ፈጣን እድገትና የተሻለ ለውጥ ማስመዝገብ የቻለ የክልላችን ተቋም ነው ሲሉ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መጋቢያው ጣሰው ተናገሩ። የክልሉን የመሰረተ ልማት…
22-09-2021 09:37 AM
የምዕራብ ጎጃሟን ደቡብ አቸፈር ወረዳ ከአዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ጋር የሚያገናኘው የላሊበላ አሹዳ ዝህብስት ፈንድቃ መንገድ ስራ ፕሮጀክት 98 ከመቶ በላይ መጠናቀቁ ተገለፀ። ይህ መንገድ ስራ ፕሮጀክት በአጠቃላይ 67 ኪሎ ሜትር ርዝመት እና 7 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን ትልልቅ ድልድዮች፣ ስትራክቸር፣ ቱቦ ከልቨርት፣…
22-09-2021 09:33 AM
የደንበጫ የፈረስ ቤት 69.8 ኪሎ ሜትር አስፓልት ኮንክሬት መንገድ ስራ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ሃምሌ 3/2012 ዓ.ም ውል የተፈራረመው አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከደጋ ዳሞት ወረዳ አስተዳደር የጋራ የትውውቅ እና የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡
የጋራ የውይይት መድረኩን የደጋ…
የጋራ የውይይት መድረኩን የደጋ…
22-09-2021 09:22 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በቡሬ ከተማ ከትንሳኤ ሆቴል እስከ ኢትዮ ቴሌኮም የሚደርስ የ1.52 ኪሎ ሜትር አስፓልት ኮንክሪት መንገድ በ45,639,948.48 ብር ገንብቷል። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ጌትነት አጥናፉ እንዳሉት ቀደም ብሎ በአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ አስፓልት መንገድ ቢሰራም ጥራቱን…
22-09-2021 09:15 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አለት ሰንጥቆ ጥራት ያለው መንገድ የመገንባት አቅም ያለው ድርጅት ነው ሲሉ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ወዳጀ ተናገሩ። የዳንግላ ጃዊ፣ ላሊበላ አሹዳ ዝህብስት ፈንድቃና አርብ ገበያ ጋግቢያ ኩርባ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የድርጅቱን…