የድልድይ ስራዎች
| ተ.ቁ. | የፕሮጀክት ስም | ቦታ | ርዝመት (ሜ) | የደንበኛው ስም | አማካሪ | ውል የተፈረመበት ቀን | የሚጠናቀቅበት ቀን | ያለበት ሁኔታ |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| 1 | የተከዜ ወንዝ የብረት ድልድይ የመሬት ስራ ፕሮጀክት | ዋግኸምራ ዞን | 146.30 | የአብክመ መንገድ ቢሮ | ልህቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን | 16-01-2024 | 15-04-2024 | በግንባታ ላይ |
| 2 | ቦሌ ደባጣ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት | ቻግኒ | 31.00 | ቻግኒ ከተማ አስተዳደር | እቴጌ ምንትዋብ የንግድ አማካሪ | 16-01-2023 | 15-07-2023 | በግንባታ ላይ ያለ |
| 3 | ዱራ የድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት | አዊ ዞን ቻግኒ አካባቢ | 47.00 | የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን | 02-05-2020 | 08-05-2020 | ተጠናቋል | |
| 4 | በርቤሳ የድልድይ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክት | ሰሜን ወሎ (መርሳ) | 30.00 | የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን | 02-05-2020 | 08-05-2020 | በመሰራት ላይ ያለ | |
| 5 | ገንቦ በር የድልድይ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክት | ሰሜን ወሎ (መርሳ) | 10.00 | የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን | 02-05-2020 | 08-05-2020 | በመሰራት ላይ ያለ |