22-09-2021 10:31 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች ለህልውና ማስከበር ዘመቻው ሙሉ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ፡፡

በሽብርተኝነት የተፈረጀው ትህነግ (የትግራይ ህዝብ ነጻ-አውጪ ግንባር) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ሳይታሰብ የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ የህዝብ ደህንነትንና…
22-09-2021 10:13 AM
የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ።
ብር 591,816,447.09 በሆነ ዋጋ በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ። በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ አስተዳደር…
22-09-2021 10:09 AM
የኮሬ አዲስ ዓለም አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጅክቱ ሀላፊ አቶ ታረቀኝ ተስፋየ ገልጸዋል። በጥቅሉ 10.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት እና በገጠርና በከተማ በቅደም ተከተል ከ 7-14 ሜትር ስፋት ያለውን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርብ…
22-09-2021 10:04 AM
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ ስርዓቱ ዛሬ የካቲት 12 2012 ዓ.ም ሲከናወን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅኔር ሀብታሙ ተገኘ፣ ምክትል ዳይሬክተሮች አቶ ሲሳይ በቀለ እና…
22-09-2021 10:00 AM

በአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የተገነባው የኢንዱስትሪ ፓርኩ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ በአይነቱ የተለየ እጅግ ውስብስብ እና ከዚህ ቀደም በሀገር ደረጃ እንኳን ያልተለመዱ አዳዲስ ቴክኖሎጅዎች የተተገበሩበት እንደነበር የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ ተወካይ ሀላፊ አቶ በላንተ ፀጋየ ይናገራሉ።…
22-09-2021 09:53 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት አባላት የ2012 እቅድ አፈጻጸምን መነሻ ያደረገ ግምገማ አዘል ስልጠና ከመስከረም 19 እስከ 23 2013 ዓ.ም ሰጥቷል።
ግምገማው በድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስማማው አለማየሁ የተመራ ሲሆን በሎጅስቲክስ ዘርፍ ምክትል ስራ…