አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በቡሬ ከተማ ከትንሳኤ ሆቴል እስከ ኢትዮ ቴሌኮም የሚደርስ የ1.52 ኪሎ ሜትር አስፓልት ኮንክሪት መንገድ በ45,639,948.48 ብር ገንብቷል። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ጌትነት አጥናፉ እንዳሉት ቀደም ብሎ በአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ አስፓልት መንገድ ቢሰራም ጥራቱን…
22-09-2021   09:15 AM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አለት ሰንጥቆ ጥራት ያለው መንገድ የመገንባት አቅም ያለው ድርጅት ነው ሲሉ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ወዳጀ ተናገሩ። የዳንግላ ጃዊ፣ ላሊበላ አሹዳ ዝህብስት ፈንድቃና አርብ ገበያ ጋግቢያ ኩርባ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የድርጅቱን…
22-09-2021   09:07 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች ዛሬ ሰኔ 03 2012 ዓ.ም የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። በየአመቱ 5 ቢሊዮን በአጠቃላይ በአራት ዓመታት ውስጥ ደግሞ 20 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል ፕሮጀክት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ  ባለፈው…
01-03-2020   15:58 PM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የኮሬ አዲስ አለም አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክትን ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራረመ።
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ…
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ…
01-03-2020   14:45 PM
የድርጅታችን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት እና የአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ማኔጅመንት አባላት ድርጅታችን እየገነባቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የቦርድ አባላት፣ የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ሃላፊዎች እና የማኔጅመንት…
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የቦርድ አባላት፣ የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ሃላፊዎች እና የማኔጅመንት…
28-02-2020   10:02 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከዳንግላ ጃዊ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር በፕሮጀክቱ አፈጻጸም ዙሪያ ህዳር 8 2011 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ ውጤታማ የምክክር መድረክ አካሄደ።
በውይይቱ የተሳተፉ የመንገዱ ተጠቃሚዎች ድርጅቱ እያካሄደ ያለውን የመንገድ ግንባታ እንቅስቃሴ በአካል…
በውይይቱ የተሳተፉ የመንገዱ ተጠቃሚዎች ድርጅቱ እያካሄደ ያለውን የመንገድ ግንባታ እንቅስቃሴ በአካል…