22-09-2021 10:00 AM

በአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የተገነባው የኢንዱስትሪ ፓርኩ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ በአይነቱ የተለየ እጅግ ውስብስብ እና ከዚህ ቀደም በሀገር ደረጃ እንኳን ያልተለመዱ አዳዲስ ቴክኖሎጅዎች የተተገበሩበት እንደነበር የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ ተወካይ ሀላፊ አቶ በላንተ ፀጋየ ይናገራሉ።…
22-09-2021 09:53 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት አባላት የ2012 እቅድ አፈጻጸምን መነሻ ያደረገ ግምገማ አዘል ስልጠና ከመስከረም 19 እስከ 23 2013 ዓ.ም ሰጥቷል።
ግምገማው በድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስማማው አለማየሁ የተመራ ሲሆን በሎጅስቲክስ ዘርፍ ምክትል ስራ…
22-09-2021 09:46 AM

ለድርጅታችን የገልባጭ መኪና፣ የውሀ ቦቲ፣ ኬሬር ትራክ እና ሎቤድ ኦፕሬተሮች በጂ ፒ ኤስ /GPS/ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዛሬ መስከረም 05 2013 ዓ.ም እየተሰጠ ነው። ስልጠናው እየተሰጠ ያለው በድርጅታችን ሎጅስቲክስ ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሞላ ባይሌ እና…
22-09-2021 09:41 AM

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ፈጣን እድገትና የተሻለ ለውጥ ማስመዝገብ የቻለ የክልላችን ተቋም ነው ሲሉ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መጋቢያው ጣሰው ተናገሩ። የክልሉን የመሰረተ ልማት…
22-09-2021 09:37 AM
የምዕራብ ጎጃሟን ደቡብ አቸፈር ወረዳ ከአዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ጋር የሚያገናኘው የላሊበላ አሹዳ ዝህብስት ፈንድቃ መንገድ ስራ ፕሮጀክት 98 ከመቶ በላይ መጠናቀቁ ተገለፀ። ይህ መንገድ ስራ ፕሮጀክት በአጠቃላይ 67 ኪሎ ሜትር ርዝመት እና 7 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን ትልልቅ ድልድዮች፣ ስትራክቸር፣ ቱቦ ከልቨርት፣…
22-09-2021 09:33 AM
የደንበጫ የፈረስ ቤት 69.8 ኪሎ ሜትር አስፓልት ኮንክሬት መንገድ ስራ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ሃምሌ 3/2012 ዓ.ም ውል የተፈራረመው አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከደጋ ዳሞት ወረዳ አስተዳደር የጋራ የትውውቅ እና የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡
የጋራ የውይይት መድረኩን የደጋ…