ዜናዎች

17-12-2021
በፍኖተ ሰላም፣ እንጅባራ፣ ዳንግላና መራዊ ከተሞች በመገንባት ላይ የሚገኙትን የገጠር የሽግግር ማዕከላት አስፓልት መንገድ ስራ በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡

የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚፈልገውን ጥሬ እቃ ምርት የሚመግቡ አራት የገጠር የሽግግር ማዕከላት (Rural transformation centers) በምርትና ምርታማነታቸው በሚታወቁት በፍኖተ ሰላም፣ እንጅባራ፣ ዳንግላና መራዊ ከተሞች በመገንባት ላይ ናቸው።…
11-11-2021
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች በህልውና ማስከበር ዘመቻው ለተሰማራው ጀግናው ሰራዊታችን የሚያደርጉትን የስንቅ ዝግጅት አጠናክረው ቀጥለዋል።

ኢትዮጵያን ማፍረስ በተለይም አማራን ማጥፋት ዋና ዓላማ አድርጎ የተነሳው የትግራይ ወራሪ ሀይል እያደረሰው የሚገኘውን ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት ለመከላከል ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሀይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየከፈሉና አንጸባራቂ ድልም እየተጎናጸፉ…
22-09-2021
በሽብርተኝነት የተፈረጀው ትህነግ (የትግራይ ህዝብ ነጻ-አውጪ ግንባር) የኢትዮጵያን ዉድቀት ለሚመኙ አንዳንድ የዉጭ ሀገራት ቅጥረኛ በመሆን በክልላችን እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በአስነዋሪ ተግባር ታጅቦ የከፈተውን የሀገር ክህደት፣ የባንዳነት ተግባር እና ጥቃት ለመመከት ሁሉም አካላት የበኩላቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ መንግስት ጥሪ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሰረት የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮችና ሰራተኞችም የክልላችን መንግስት ያቀረበውን…
22-09-2021
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በርካታ የመንገድና ህንጻ ግንባታዎችን ገንብቶ አጠናቋል፤ እየገነባም ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ከገነባቸው እና እየገነባቸው ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካከል የአብዛኛዎቹን የማማከር ስራ የሰራው ደግሞ የአብክመ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ነው፡፡ እኛም የአብክመ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት የማማከር ስራ በሰራባቸው የግንባታ ፕሮጀክቶች አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ያሳየውን የመፈጸም አቅም እንዴት…
22-09-2021

ኢትዮጵያን ማፍረስ በተለይም አማራን ማጥፋት ካልቻለም ማዳከም ዋና ዓላማ አድርጎ እየተውተረተረ የሚገኘው ትህነግ በአማራ እና አፋር ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች ሰላም የመንሳትና የማሸበር እኩይ ድርጊት እየፈጸመ ይገኛል፡፡ ትህነግ ለሶስት አስርት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲዘርፋትና በአለም አደባባይም አንገቷን ሲያስደፋት ቆይቶ በመላ ኢትዮጵያውያን ትግል ከማዕከላዊ መንግስት ቢገለልም እኔ ያልመራኋት ሀገር ትፍረስ በሚል ሰይጣናዊ እሳቤው የኢትዮጵያውያንን ልማትና…