ትልልቅ የመንገድ፣ ድልድይ እና ሌሎች መሰረተ-ልማት አውታሮችን ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው ኮርፖሬሽኑ አሰራሩን አውቶሜት በማድረግ ይበልጥ ለማዘመንና ውጤታማ ለመሆን የሚያስችለውን ERP ሶፍት ዌር እያስለማ ይገኛል፡፡ ከስራ ባህሪው አንጻር ከፍተኛ ሐብት የሚያንቀሳቅስ እና የሚጠቀም በመሆኑ እንዲሁም ትልልቅ ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ የሚገኝ በመሆኑ ኮርፖሬሽኑ የተሳለጠ እና ዘመናዊ አሰራር እንዲሁም ሐብት አስተዳደር እንደሚያስፈልገው እሙን ነው። ይህንንም ተግባር…
ዜናዎች
30-10-2025
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት በመጀመሪያዎቹ 6 ወራት ብቻ ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ስራ በመስራት 256 ሚሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን የኮርፖሬሽናችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መብት አድማስ የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለሚዲያ ተቋማት በሰጡት ይፋዊ መግለጫ ገልጸዋል። እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚው ገለጻ በያዝነው በጀት ዓመት በዝግጅት ምዕራፍ እና በተግባር ምዕራፍ የተለያዩ ስራዎችን ለማከናወን ታቅዶ ወደ ስራ የተገባ ሲሆን…
30-10-2025
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2030 ዓ.ም በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከአፍሪካ ተመራጭ የግንባታ ተቋራጭ ለመኾን ራዕይ አስቀምጦ እየሠራ መሆኑ የሚታወቅ ነው።
ይህን ራዕዩን ለማሳካት ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጅ ተጠቅሞ መስራት አስፈላጊ መሆኑን የሚያምነው ኮርፖሬሽናችን በየጊዜው የተለያዩ ዘመናዊ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎችን በመግዛት አቅሙን ይበልጥ እያጠናከረ ይገኛል።
በያዝነው በጀት ዓመትም ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ…
ይህን ራዕዩን ለማሳካት ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጅ ተጠቅሞ መስራት አስፈላጊ መሆኑን የሚያምነው ኮርፖሬሽናችን በየጊዜው የተለያዩ ዘመናዊ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎችን በመግዛት አቅሙን ይበልጥ እያጠናከረ ይገኛል።
በያዝነው በጀት ዓመትም ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ…
30-10-2025
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና መስጠት እና የታክስ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በእውቅና እና ንቅናቄ መድረኩ የአብክመ ርእሰ መሥተዳደር የተከበሩ አቶ አረጋ ከበደ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሤን ጨምሮ…

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአደረጃጀት፣ የስያሜ እና የሎጎ ለውጥ ይፋዊ የማስተዋወቂያ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የኮርፖሬሽኑ መሪዎች እና ሠራተኞች ተገኝተዋል።
የኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ኃይሌ አበበ የቀድሞው የአማራ…
የኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ኃይሌ አበበ የቀድሞው የአማራ…