ዜናዎች

30-10-2025
ኮርፖሬሽኑ ለወራቤ ቦዥባር አስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ዘመናዊ እና ትልቅ የማምረት አቅም ያለው አዲስ አስፋልት ፕላንት ግዥ በመፈጸም ለስራ ዝግጁ ማድረጉን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ እንዳለው ደጉ ገልጸዋል። የወራቤ ቦዥባር አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት የአካባቢው ማህበረሰብ በጉጉት የሚጠብቀው ፕሮጀክት እንደመሆኑ መጠን ከፍተኛ ትኩረት የምንሰጠው ፕሮጀክት ነው ያሉት ኃላፊው ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ዓመታት ይጠቀምበት የነበረው የኪራይ አስፋልት ማቅለጫ ማሽን ስራው የሚፈልገውን…
30-10-2025
ኮርፖሬሽኑ በክልሉ መንግስት ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 214/2016 ዓ.ም መሰረት ወደ ኮርፖሬሽን ደረጃ ሲያድግ የንግድ ምልክት ወይም ሎጎ ለውጥ ማድረጉ የሚታወስ ነው። ኮርፖሬሽኑ የንግድ ምልክቱን በኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በማስመዝገብ ባለቤትነቱን ለማረጋገጥ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቶ በብቸኝነት ለመጠቀም የሚያስችለውን የባለቤትነት መብት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ማግኘት ችሏል።
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን…
30-10-2025
በ2018 በጀት ዓመት ካለፉት አመታት የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ አቅደው እየሰሩ መሆኑን የደንበጫ -ፈረስቤት - ሰቀላ እና ቢቡኝ አገናኝ አስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ኃላፊ አቶ ዳኛው ምንባለ ገልጸዋል። የፕሮጀክት ኃላፊው እንደገለፁት በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ዓመታት በአጠቃላይ ከተሰራው ስራ በላይ ለመፈጸም ታቅዷል።

ፕሮጀክቱ በመልካም አፈጻጸም ላይ የነበረ ቢሆንም ባለፉት ዓመታት በተከሰቱ አለም አቀፋዊ፣ ሀገራዊ እና አካባቢያዊ…
30-10-2025
የኮርፓሬሽኑ ዲዛይን ዝግጅት እና ውል አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራራ ገረመው የ2017 ዓ.ም አፈፃፀምን እና የበጀት ዓመቱን ዕቅድ ለፕሮጀክቱ አመራርና ሰራተኞች አቅርበዋል። በውይይት መድረኩ በዋና ሥራ አስፈፃሚ ማዕረግ የዋና ሥራ አስፈፃሚ አማካሪ ኮለኔል አለበል እና ሌሎች የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።

የፕሮጀክት ሰራተኞችም በ2017 ዓ.ም የኮርፖሬሽኑ አፈፃፀም ከዋናው ቢሮ እስከ ፕሮጀክት ያለው የመላው አመራርና ሰራተኛ የድካም…
30-10-2025
የኮርፓሬሽኑ ፕላንና ቢዝነስ ዲቨሎፕመት ዳይሬክተር አቶ ተገኘ ወርቁ ግልጽ በሆነ መልኩ ለመድረኩ የሚመጥን አጭርና ገላጭ ሰነድ ለተሳታፊዎች አቅርበዋል። በውይይት መድረኩ የኮርፓሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጅነር መብት አድማስ፣ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ገበያው መንግስቴን ጨምሮ የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።

የፕሮጀክት ሰራተኞችም በ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም በተገኘው ከፍተኛ እና ታሪካዊ አፈፃፀም የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው…