አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በቡሬ ከተማ ከትንሳኤ ሆቴል እስከ ኢትዮ ቴሌኮም የሚደርስ የ1.52 ኪሎ ሜትር አስፓልት ኮንክሪት መንገድ በ45,639,948.48 ብር ገንብቷል። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ጌትነት አጥናፉ እንዳሉት ቀደም ብሎ በአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ አስፓልት መንገድ ቢሰራም ጥራቱን የጠበቀ ስላልነበር ሊፈርስና ከፍተኛ የሆነ የመልካም አስተዳደር ችግር በመፍጠር ህዝቡ በመንግስት ላይ ያለውን አመኔታ ቀንሶ ቆይቷል። አሁን ግን ይላሉ አቶ…
ዜናዎች
22-09-2021
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አለት ሰንጥቆ ጥራት ያለው መንገድ የመገንባት አቅም ያለው ድርጅት ነው ሲሉ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ወዳጀ ተናገሩ። የዳንግላ ጃዊ፣ ላሊበላ አሹዳ ዝህብስት ፈንድቃና አርብ ገበያ ጋግቢያ ኩርባ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የድርጅቱን አቅም ማሳያ ፕሮጀክቶች ናቸው ያሉት አቶ ደሳለኝ በተለይም አስቸጋሪ የመሬት አቀማመጥና ከፍተኛ የሆነ አለት ባለው የዳንግላ ጃዊ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አለት…
22-09-2021
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች ዛሬ ሰኔ 03 2012 ዓ.ም የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። በየአመቱ 5 ቢሊዮን በአጠቃላይ በአራት ዓመታት ውስጥ ደግሞ 20 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል ፕሮጀክት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ባለፈው ዓመት ይፋ መደረጉ ይታወሳል። በዚህ ዓመትም 5 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብሩ ግንቦት 28 2012 ዓ.ም ተጀምሯል።
…
…
01-03-2020
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የኮሬ አዲስ አለም አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክትን ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራረመ።
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ ስርዓቱ ዛሬ የካቲት 12 2012 ዓ.ም ሲከናወን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅኔር ሀብታሙ ተገኘ፣ ምክትል ዳይሬክተሮች አቶ ሲሳይ በቀለ…

የድርጅታችን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት እና የአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ማኔጅመንት አባላት ድርጅታችን እየገነባቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የቦርድ አባላት፣ የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ሃላፊዎች እና የማኔጅመንት አባላት የዳንግላ ጃዊ የጠጠር መንገድ ሥራ እና የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ድርጅታችን…
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የቦርድ አባላት፣ የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ሃላፊዎች እና የማኔጅመንት አባላት የዳንግላ ጃዊ የጠጠር መንገድ ሥራ እና የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ድርጅታችን…