ዜናዎች

22-09-2021
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች ለህልውና ማስከበር ዘመቻው ሙሉ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ፡፡

በሽብርተኝነት የተፈረጀው ትህነግ (የትግራይ ህዝብ ነጻ-አውጪ ግንባር) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ሳይታሰብ የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ የህዝብ ደህንነትንና የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ በማዕከላዊ መንግስት እና በክልላችን መንግስት የህግ ማስከበር ስራ ሲሰራ ቆይቷል፡፡

ይሁን እንጅ መንግስት…
22-09-2021
የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ።
ብር 591,816,447.09 በሆነ ዋጋ በድርጅታችን እየተገነባ የሚገኘው የደሴ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ። በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ አስተዳደር እየተገነባ የሚገኘው ይህ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በስሩ በከተማው ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎችን የሚያገናኙ መንገዶችን ያካተተ ሲሆን በድምሩ 7.84 ኪሎ ሜትር…
22-09-2021
የኮሬ አዲስ ዓለም አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጅክቱ ሀላፊ አቶ ታረቀኝ ተስፋየ ገልጸዋል። በጥቅሉ 10.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት እና በገጠርና በከተማ በቅደም ተከተል ከ 7-14 ሜትር ስፋት ያለውን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የገለጹት ፕሮጀክት ሃላፊው ከሶስተኛ ወገን ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነው 7 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያለው የመንገዱ ክፍል የቁፋሮና ሙሊት እንዲሁም…
22-09-2021
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ ስርዓቱ ዛሬ የካቲት 12 2012 ዓ.ም ሲከናወን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅኔር ሀብታሙ ተገኘ፣ ምክትል ዳይሬክተሮች አቶ ሲሳይ በቀለ እና ኢንጂኔር ሂሩት ዮሀንስ፣ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስማማው አለማየሁ እና የኮንስትራክሽን ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ…
22-09-2021

በአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የተገነባው የኢንዱስትሪ ፓርኩ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ በአይነቱ የተለየ እጅግ ውስብስብ እና ከዚህ ቀደም በሀገር ደረጃ እንኳን ያልተለመዱ አዳዲስ ቴክኖሎጅዎች የተተገበሩበት እንደነበር የመንገድ ስራ ፕሮጀክቱ ተወካይ ሀላፊ አቶ በላንተ ፀጋየ ይናገራሉ። ከተተገበሩ አዳዲስ ቴክኖሎጅዎች መካከል የመንገዱን ጥንካሬ ለመጨመር አፈርን በኖራ የማከም ስራ (lime stabilization) አንዱ ነው። ይህ መንገድ ከባድ ጭነት…