የደንበጫ- ፈረስ ቤት- ሰቀላና ቢቡኝ አገናኝ አስፓልት ፕሮጀክት ጉብኝት

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ሁሉም የዋና ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች የደንበጫ- ፈረስ ቤት- ሰቀላና ቢቡኝ አገናኝ አስፓልት ፕሮጀክት የፊዚካል ስራ እንቅስቃሴን በአካል ተገኝተው ጉብኝት ያካሂዳሉ። 

Date
-
Place
ደንበጫ- ፈረስ ቤት- ሰቀላና ቢቡኝ አገናኝ አስፓልት ፕሮጀክት