የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አመራሮች እና ሰራተኞች ዛሬ ሰኔ 03 2012 ዓ.ም የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። በየአመቱ 5 ቢሊዮን በአጠቃላይ በአራት ዓመታት ውስጥ ደግሞ 20 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል ፕሮጀክት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ባለፈው…
01-03-2020 15:58 PM
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የኮሬ አዲስ አለም አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክትን ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራረመ።
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ…
ድርጅቱ ከኮሬ አዲስ አለም የሚደርሰውን 10.74 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ተፈራርሟል። የፊርማ ስነ…
01-03-2020 14:45 PM
የድርጅታችን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት እና የአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ማኔጅመንት አባላት ድርጅታችን እየገነባቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የቦርድ አባላት፣ የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ሃላፊዎች እና የማኔጅመንት…
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የቦርድ አባላት፣ የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ሃላፊዎች እና የማኔጅመንት…
28-02-2020 10:02 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከዳንግላ ጃዊ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር በፕሮጀክቱ አፈጻጸም ዙሪያ ህዳር 8 2011 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ ውጤታማ የምክክር መድረክ አካሄደ።
በውይይቱ የተሳተፉ የመንገዱ ተጠቃሚዎች ድርጅቱ እያካሄደ ያለውን የመንገድ ግንባታ እንቅስቃሴ በአካል…
በውይይቱ የተሳተፉ የመንገዱ ተጠቃሚዎች ድርጅቱ እያካሄደ ያለውን የመንገድ ግንባታ እንቅስቃሴ በአካል…
28-02-2020 10:01 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የሔራን የበጎ አድራጐት ማህበር ለሚንከባከባቸው 37 ህፃናትና ወጣቶች 106, 798 ብር ወጭ በማድረግ የትምህርት ቁሣቁስ (ቦርሣ፣ የጽሀፈት መሣሪያ፣ አልባሣት፣ጫማ) ና 18.5 ኩንታል የፊኖ ዶቄት በአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡
28-02-2020 10:00 AM
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኘሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት በመጡ አሰልጣኞች ከመስከረም 7-14/2011 ዓ.ም ከ130 በላይ ለሚሆኑ የድርጅቱ አመራሮች፣ የምህንድስና ባለሙያዎች እና ድጋፍ ሰጭ ሙያተኞች በኘሮጀክት ማኔጅመንት (Construction Procurement and Building…