የኘሮጀክት ማኔጅመንት ስልጠና ተሰጠ

ስልጠና
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኘሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት በመጡ አሰልጣኞች ከመስከረም 7-14/2011 ዓ.ም ከ130 በላይ ለሚሆኑ የድርጅቱ አመራሮች፣ የምህንድስና ባለሙያዎች እና ድጋፍ ሰጭ ሙያተኞች በኘሮጀክት ማኔጅመንት (Construction Procurement and Building Process, Contract Administration, Construction claim Management, Project Planning, Scheduling, Monitoring and Evaluation, Time Management, Communication Management, Leadership and Company Management) በባ/ዳር ራህናይል ሆቴል አዳራሽ ተግባር ተኮር ስልጠና ሰጠ፡፡