የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች

ተ.ቁ. የፕሮጀክቱ ስም ቦታ ቁመት (ሜ) የፔቭመንት አይነት ደንበኛ አማካሪ ውል የተፈረመበት ቀን Sort ascending የሚጠናቀቅበት ቀን ያለበት ሁኔታ
11 እንጂባራ ኢንዱስትሪ ፓርክ እንጂባራ 0.96 አስፋልት ስራ አማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ላሊበላ የጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ኃ.የ.ተ.የግል ማህበር ተጠናቋል
12 ዳንግላ RTC አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ዳንግላ 0.90 አስፓልት ኮንክሪት የአብክመ ኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አማራ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ተጠናቋል
13 መራዊ RTC አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት መራዊ 1.44 አስፓልት ኮንክሪት የአብክመ ኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አማራ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ተጠናቋል
14 ከገጠር መንገድ አደባባይ ኤርፖርት አስፓልት መንግድ ፕሮጀክት ባህር ዳር ከተማ 2.80 አስፓልት ኮንክሪት ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር አማራ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ተጠናቋል
15 ቡሬ ከተማ ከትንሳኤ ሆቴል ቴሌ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ቡሬ ከተማ 1.53 አስፓልት ኮንክሪት ቡሬ ከተማ አገልግሎት አማራ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ተጠናቌል
16 ባህር ዳር አሮየው መነሀሪያ ባህር ዳር ከተማ 1.81 አስፓልት ኮንክሪት የአብክመ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የአብክመ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ተጠናቋል
17 ደብረ ማርቆስ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ደብረ ማርቆስ 2.07 አስፓልት ስራ የአብክመ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የአብክመ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ተጠናቋል
18 ደብረ ብርሀን ትራፊክ ኮምፕሌክስ ደብረ ብርሀን 2.71 አስፓልት ስራ የአብክመ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የአብክመ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ተጠናቋል
19 ቡሬ የተ/አግ/ፕሮ/ኢ/ፓ/ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ቡሬ ከተማ 11.83 አስፓልት ኮንክሪት የአብክመ ኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አማራ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ተጠናቋል
20 ጎንደር ዓዲስ ዓለም አይራ ሸዋ ዳቦ አስፓልት መንገድ ጎንደር 7.40 አስፓልት ኮንክሪት ጎንደር ከተማ አስተዳደር አማራ መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ተጠናቌል