የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለሔራን የበጎ አድራጐት ማህበር ድጋፍ አደረገ

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለሔራን የበጎ አድራጐት ማህበር ድጋፍ አደረገ
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የሔራን የበጎ አድራጐት ማህበር ለሚንከባከባቸው 37 ህፃናትና ወጣቶች 106, 798 ብር ወጭ በማድረግ የትምህርት ቁሣቁስ (ቦርሣ፣ የጽሀፈት መሣሪያ፣ አልባሣት፣ጫማ) ና 18.5 ኩንታል የፊኖ ዶቄት በአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡