የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች

ተ.ቁ. የፕሮጀክቱ ስም ቦታ ቁመት (ሜ) የፔቭመንት አይነት ደንበኛ አማካሪ ውል የተፈረመበት ቀን Sort ascending የሚጠናቀቅበት ቀን ያለበት ሁኔታ
1 ወራቤ- ቦጆበር አስፓልት ደረጃ ማሳደግ ፕሮጀክት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ስልጤ ዞን 41.30 አስፓልት ኮንክሪት የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ስታዲያ ኢንጅነሪንግ አማካሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማ በግንባታ ላይ ያለ
2 መቻሬ አደባባይ- ነባሩ አውራ ጎዳና አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ወልድያ 3.90 አስፓልት ኮንክሪት ወልድያ ከተማ አስተዳደር ልህቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን በግንባታ ላይ ያለ
3 መብራት ሀይል- ማርዳ ቀለም- ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ባህር ዳር 8.50 አስፓልት ኮንክሪት ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ልህቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን በግንባታ ላይ ያለ
4 ከቅ/ገብርኤል ቤ/ን- ቅ/ኪ/ምህረት ቤ/ን- ዲያስፖራ ታክሲ ማዞሪያ ባህር ዳር 1.70 አስፓልት ኮንክሪት ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ልህቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን በግንባታ ላይ ያለ
5 የዋርካው ምድረ-ገነት ዘንዘልማ አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ባህር ዳር 3.20 አስፓልት ኮንክሪት ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የአብክመ መ/ህ/ዲ/ግ/ቁ/ሥ/ድ በግንባታ ላይ ያለ
6 የደሴ ከተማ አስፓልት መንገዶች ግንባታ ፕሮጀክት ደሴ 7.84 አስፓልት ኮንክሪት ደሴ ከተማ አስተዳደር በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ሱፐርቪዥን ስራዎች ኮርፖሬሽን በግንባታ ላይ ያለ
7 ደንበጫ ፈረስ ቤት ሰቀላ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ምዕራብ ጎጃም 69.80 አስፓልት ኮንክሪት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ኮር ኮንሰልቲንግ ሓ/የተ/የግ/ማ በግንባታ ላይ ያለ
8 ኮሬ አዲስ ዓለም አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ምዕራብ ጎጃም 10.74 አስፓልት ኮንክሪት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ሀይዌይ ኢንጂነርስ ኤንድ ኮንሰልታንስ ሓ/የተ/የግ/ማ በግንባታ ላይ ያለ
9 ወልድያ ፍላቂት ከባድ ጥገና ፕሮጀክት ወሎ 135.00 ከባድ ጥገና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ፓወር ኮንሰልቲንግ በመሰራት ላይ ያለ
10 ፍኖተ ሰላም ኢንዱስትሪ ፓርክ ፍኖተ ሰላም 0.96 አስፋልት ስራ አማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መንገድና ህንጻ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት በመሰራት ላይ ያለ