ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2030 ዓ.ም በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከአፍሪካ ተመራጭ የግንባታ ተቋራጭ ለመኾን ራዕይ አስቀምጦ እየሠራ መሆኑ የሚታወቅ ነው።
ይህን ራዕዩን ለማሳካት ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጅ ተጠቅሞ መስራት አስፈላጊ መሆኑን የሚያምነው ኮርፖሬሽናችን በየጊዜው የተለያዩ ዘመናዊ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎችን በመግዛት አቅሙን ይበልጥ እያጠናከረ ይገኛል።
በያዝነው በጀት ዓመትም ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎችን ግዥ ለመፈጸም አቅዶ ተግባራዊ በማድረግ የሚገኝ ሲሆን 08 ገልባጭ መኪኖች፣ 10 ቶዮታ ድርብ ጋቢና የመስክ መኪኖች ፣ ባክ ሆል ሎደር እና 01 ከርቭ ስቶን ማሽን ግዥ ተፈጽሟል።
በተጨማሪም የድንጋይ ወፍጮ (ክሬሸር)፣ ባችንግ ፕላንት፣ ሚሊንግ ማሽን፣ ኤክስካቫተር አስፋልት ፕላንት ፣ ሎቤድ እና ሀፍ ክሬን ግዥ በቅርቡ ለመፈጸም እንቅስቃሴ ተጀምሯል።